እሺ ለአድዋ የአንድ መቶ ሀያኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ኪነጥበባዊ ትእይንት በስኬት ተጠናቀቀ። የራፋቶኤል የማስታወቂያና ምዕላድ ድርጅት ‪#‎ማእደ_አድዋ‬ ‪#‎የፀሐይቱ_ምሽት‬ እና ‪#‎እሺለአድዋ‬ በተሰኙ ሶስት መርሃግብሮች አንድ መቶ ሀያኛውን የአድዋ ድል ዘክሮ አልፏል። ያለፈው እሮብ የካቲት 23/2008ዓ.ም 120ኛውን የአድዋ ድል በአል አስመልክቶ በኤልያና ሆቴል በድምቀት አክብራል፡፡

Rafatoel Art Netwrk (RAN) is created with the sole purpose of transmitting as much positive information on Ethiopia, as possible. This general effort is invested with the intention of cultivating a more positive disposition towards Ethiopian culture and art.

ራፋቶኤል የማስታወቂያና ምዕላድ ድርጅት ከዳንቲና እኒሼቲቭ፣ ከናሁ ቲቪ እንዲሁም ከኤሊያና ሆቴል ጋር በመሆን በትናትናው እለት ‪#‎እሺ_ለአድዋ‬ የ120ኛውን የአድዋ ድል የመታሰቢያ ትእይንት አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።

 

                        

ራፋቶኤል የማስታወቂያና ምዕላድ ድርጅት ከዳንቲና እኒሼቲቭ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው የ120ኛው የአድዋ ድል በአል ላይየሚቀርቡ ትዕይንቶችን ቀነጫጭቦ አቅርቦ ነበር፡፡

 

የሰማእቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ወደ ቀደመ ስፍራው ሲመለስ ከነበረው መርሃ ግብር ላይ ከወሰድናቸው ፎቶዎች መካከል እነሆ!
‪#‎ራፋቶኤል‬

Rafatoel Advertising and events has announced that it will be hosting an celebrating the 120th Adwa victory on the coming February.

 

ራፋቶኤል የማስታወቂያና ምዕላድ ድርጅት

 

          

               ንጉስ ፒያንኪ                   ንጉስ ሻባካ

    

እሺ ለአድዋ ትእይንትን በናሁ የቴሌቭዥን ጣቢያ(Nahoo Tv)!

የራፋቶኤል ምዕላድ ከዳንቲና ኢንሼቲቭ ጋር በጥምረት የካቲት 23 ቀን በኤልያና ሆቴል የሚያዘጋጀውን የአንድ መቶ ሀያኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ ትእይንት ለብዙ ሚሊዮን ወገኖቻችን ለማድረስ ከናሁ የቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር የስራ ጥምረት መፈፃማችን ስንገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። በዚሁ አጋጣሚ የናሁ ቴሌቭዥን ጣቢያ ስራ አስኪያጆችን ለማመስገን እንወዳለን ። ናሁ ቲቪ በአማርኛ ቋንቋ የሚቀርብና ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለው የቴሌቭዥን ጣቢያ ነው።ይህን ታሪክን የሚዘክር ታሪካዊ ትእይንት ላይ በመሳተፍ የአድዋ ድልን አብረውን እንዲያከብሩ ከታላቅ የኢትዮጵያዊነት ፍቅርና ትህትና ጋር ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የትእይንቱ ይዘት:
√ ሰባት ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የስእል፣ የፎቶና የቅርፃ ቅርፅ ትእይንት (ኤግዚብሽን)
√ የኢትዮጵያን ብሎም በሰሜን፣ በምእራብና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ጀግኖች አርበኞች አለባሳትን የሚያሳይ ትርኢት(የፋሽን ሾው)
√ የሙሉ ጊዜ ታሪካዊ ሙዚቃዊ ቲያትር
√ የኢትዮጵያና የአፍሪካ አገራት ባህላዊ ሙዚቃዎችና ሌሎችም

ለበለጠ መረጃ:
0912 65 01 33
www.rafatoel.net