ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበሩ ፍጡራን

ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበሩ ፍጡራን 

አብዛኞቻችን በመጽሐፍ የተጻፈውን እንኳን በቅጡ አንብቦ መረዳትና ማወቅ ይከብደናል ፤ ቅዱሳን አባቶቻችን ግን በመጽሐፍ የተጻፈውን አይደለም ያልተጻፈውን የተሰወረውን ምስጢር እንኳን ያውቁ ነበር ። 

እስኪ ጥቂቱን እንመልከት ፦ 

ይህ እኛ ያለንበት ዓለም ሳይፈጠ በፊት እግዚአብሔር አስቀድሞ የፈጠራቸው ፍጥረታት እንደነበሩ ታቃለህ ? ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ አምላካችን በመንግሥቱ ነበር ፤ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ቢፈጥርም ነገር ግን የተፈጠሩትን መጻሕፍት ዘርዝረው አልነገሩንም ፤ ☞ መሬት ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ ነበረች ነገር ግን የተዘጋጀች አልነበረችም አትታይምም ነበር ፣ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ጋር ካሉ ፍጥረታት ጋር ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ነበረች  ኦሪት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ፣ ምድርም ከጥንት ( አስቀድሞ ) ነበረች ፣ አትታይም የተዘጋጀችም አልነበረችም እንዳለች ። " ዘፍ 1 : 1 - 2

Read more: ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበሩ ፍጡራን

ይከተሉን!